🔥 Fett schnell verbrennen. Erfahren Sie wie! 💪

#BahirDarUniversity ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ | Remedial Program

#BahirDarUniversity

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ከየካቲት 20 እስከ 22/2015 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

መንግስት ዘንድሮ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች
ምደባ ካደረገባቸው 15 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች በቀዳሚነት የመረጡት ዩኒቨርሲቲ ነው።

https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1