Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ ባርሴሎናን እንደሚለቅ ክለቡ አስታወቀ። ኮንትራቱን ከተጠናቀቀ በኋላ ሊለቅ ይችላል | አራዳሜም🤣

ሊዮኔል ሜሲ ባርሴሎናን እንደሚለቅ ክለቡ አስታወቀ።

ኮንትራቱን ከተጠናቀቀ በኋላ ሊለቅ ይችላል የሚለው ወሬ ሲናፈስ ቢቆይም በመጨረሻ ሌላ ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቶ ነበር። ሆኖም እንደማይፈርም ተረጋግጧል። ዛሬ ፊርማውን ያኖራል ተብሎ ሲጠበቅ ሳይታሰብ ማምሻውን ባርሴሎና ለታላቁ ተጫዋች ከመልካም ዕድል ምኞት ጋር የስንብት አጭር መግለጫ አውጥቶበታል።

@onlyzenach1