Get Mystery Box with random crypto!

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበ | YeneTube

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ ከተሞች ነጻ ማውጣቱ ተሰምቷል።

ከየቦታው የተመታው አሸባሪው ኃይል ዘርፎና አውድሞ፣ መሣሪያውንም ይዞ እንዳይወጣ የየአካባቢው ሕዝብ ተደራጅቶ መንገድ በመዝጋት፣ የአሸባሪውን ጀሌዎች በመማረክ እምቢ ባሉትም ላይ ርምጃ በመውሰድ የሚጠበቅበትን ሁሉ እንዲያደርግ በዚሁ አጋጣሚ ዳግም ጥሪ ቀርቦለታል።

@YeneTube @FikerAssefa