Get Mystery Box with random crypto!

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦት የነበረውን የብድር ውልን የማረጋገጥ | YeneTube

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦት የነበረውን የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ነገ እንደሚጀምር አስታወቀ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠው ከነበሩ አገልግሎቶች መካከል የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ብቻ ከነገ ህዳር 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa