Get Mystery Box with random crypto!

Only zenach

Logo des Telegrammkanals onlyzenach1 - Only zenach O
Logo des Telegrammkanals onlyzenach1 - Only zenach
Adresse des Kanals: @onlyzenach1
Kategorien: Uncategorized
Sprache: Deutsch
Abonnenten: 638
Beschreibung vom Kanal

╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗ ║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║ ║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║ ╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~


Join meda @onlyzenach1

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Die neuesten Nachrichten

2022-05-28 21:54:25
#ስፖርት ፦ ዛሬ ምሽት በመላው ዓለም የእግር ኳስ ወዳጆች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ይካሄዳል።

የዚህ የዋንጫ ፍልሚያ የሚካሄደው በሊቨርፑል እና ሪያልማድሪድ መካከል ሲሆን በመላው ዓለም ሚሊዮኖች ይህንን ጨዋታ ይከታተሉታል።

የስፖርት ወዳጅ የሆናችሁ የቤተሰባችን አባላት ጨዋታውን የተመለከቱ መልዕክቶች እንዲሁም ጎሎች በቲክቫህ ስፖርት በኩል ይደርሳችኃል https://t.me/+VvwzStMNcNHmhK0x

@tikvahethsport
4 viewsTiumezgi mehari, 18:54
Öffnen / Wie
2022-05-28 21:06:21
14 viewsTiumezgi mehari, 18:06
Öffnen / Wie
2022-04-09 09:28:13 131652832 referal code
62 viewsTiumezgi mehari, 06:28
Öffnen / Wie
2022-04-09 09:28:13
Ringapp
61 viewsTiumezgi mehari, edited  06:28
Öffnen / Wie
2022-04-08 15:49:52 Free trx &every day 0.25 trx bouns
Join work
65 viewsTiumezgi mehari, edited  12:49
Öffnen / Wie
2022-04-08 15:48:11 Lien de parrainage personnelt

https://t.me/minage_tron_bot?start=Bot9681569


Tu as actuellement: undefined membres parrainés dans ton équipe!

Tu gagne 0.25 TRX pour chaque personne parrainer

Minimum de retrait 3 TRX!
63 viewsTiumezgi mehari, 12:48
Öffnen / Wie
2022-03-29 14:47:37
#Airdrop

ለዛሬ አንድ ቦት ይዤላችሁ መጥቻለሁ BNB ይባላል ቦቱን start ብላችሁ አድረጉ የሚላችሁን ማድረግ ነው

ማሳሰቢያ :- ግዴታ የሚያመጣላችሁን ሁሉንም የ telegram ቻናሎችን ጆይን ማድረግ አለባችሁ

መጨረሻ ላይ የ BNB address'ኣችሁን ከ trust wallet ወይም እናንተ ከምትጠቀሙበት wallet address'ኣችሁን ማስገባት ነው።





Your Refer Link :: https://t.me/terkehh_bot?start=jUgU0S1V6
154 viewsTiumezgi mehari, edited  11:47
Öffnen / Wie
2022-03-28 09:14:09 https://traffmonetizer.com/?aff=68878
84 viewsTiumezgi mehari, 06:14
Öffnen / Wie
2022-03-27 22:47:07 Your referral link is
https://t.me/NetflixPremiumAccountsBot?start=r0303218102
80 viewsTiumezgi mehari, 19:47
Öffnen / Wie
2022-03-18 22:35:03 በቅርቡ ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት በተቋም ደረጃ ስርቆት የተፈፀመበት
መሆኑን እና አለመሆኑን እስኪጣራ ድረስ እንዲታገድ ባልደራስ ፓርቲ ጠየቀ


የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የፈተና ውጤት እና መቁረጫ ነጥብ በቅርቡ ይፋ መደረጉ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም በሃገሪቱ የተለያየ አከባቢዎች በርካታ ቅሬታዎች እየተሰሙ ይገኛሉ። በዚህ ጉዳይ በዛሬው እለት ለየኛ ቴሌቪዥን ጋዜጣዊ መግለጫ የላከው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የዘንድሮው የፈተና ውጤት በተቋም ደረጃ ስርቆት የተፈፀመበት መሆኑን እና አለመሆኑን በፖሊስ ምርመራ ተደርጎበት እስኪጣራ ድረስ እንዲታገድ ጠይቋል።

የሰሜኑ ጦርነት በተካሄደባቸው የአፋር እና የአማራ አካባቢዎች የተፈተኑ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ታይተው የተለየ ድጋፍ እንዲደግላቸው የጠየቀው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ፡ በእርማት ላይ ችግር ያለ በመሆኑ ትምህርት ሚኒስትር አጣሪ ግብረ ኃይል አቋቁሞ ጉዳዩን እንዲመረምረው አሳስቧል።

በተጨማሪም ይህ ሁኔታ ሳይስተካከል የተረጋጋ የመማር ማስተማር ሂደት ሊኖር አይችልም ያለው ፓርቲው፡ ጉዳዩ በፖሊስ ተመርምሮ ህግን ተላልፈው የሚገኙ ሁሉ ለፍርድ እንዲቀርቡ አሳስቧል።

ትምህርት ሚኒስቴር ከ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ጋር ተያይዞ በዛሬው እለት ማብራሪያ በሰጠበት ወቅት፡ ፀጥታ ችግር ያጋጠማቸው አከባቢዎች በተመለከተ የተለየ መቁረጫ ነጥብ ለመወሰን የሚያስገድድ የውጤት ትንተና ስላልተገኘ በመደበኛው የመቁረጫ ነጥብ ተስተናግደዋል ማለቱ አይዘነጋም።

@aplusacademyy
@aplusacademyy
▬▬▬▬▬▬▬▬
109 viewsTiumezgi mehari, 19:35
Öffnen / Wie