Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የኩራዝ ስልጠና አባላት እንደሚታወቀው ዛሬ ማታ 1 ሰዓት በኩራዝቴክ ቴሌግራም ቻናል ላይ ኦ | kuraztech

ሰላም የኩራዝ ስልጠና አባላት

እንደሚታወቀው ዛሬ ማታ 1 ሰዓት በኩራዝቴክ ቴሌግራም ቻናል ላይ ኦረንቴሽን እንዳለን ይታወቃል። በመሆኑም ለኦረንቴሽኑ የቀረዉ ሰዓት 3 ሰዓት ብቻ ስለሆነ ቻናሉን ጆይን ያላረጋቹ ጆይን እንድታረጉ ከወዲው በትህትና እንገልፃለን።

ዛሬ ግሩፖችን ጆይን ማረጊያ መጨረሻ ቀን ነዉ ስለሆነም የምትፈልጉት ተጨማሪ ትምህርቶች ካሉ ከታች ባሉት ሊንኮች ቨርቹዋል ክላሶቹን መቀላቀል ትችላላችሁ፡፡

1. Website Development
https://t.me/+is8HyqJPPL4yN2Rk

2. Mobile Application Development
https://t.me/+un2WyyB1TWgxYjhk

3. Graphics Design
https://t.me/+lxl4SDK7LvA2ZTc0

4. Digital Marketing
https://t.me/+57-ZaQo1U4ZlMzY0


@kuraztech
@kuraztech