Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ዉድ የኩራዝቴክ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ፡፡ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታችሁን | kuraztech

ሰላም ዉድ የኩራዝቴክ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ፡፡

ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታችሁን ስላወቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፡፡ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ስለ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም የቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ መግቢያ እና አጠቃላይ መረጃዎችን በቀጥታ ጥያቄና መልስ ልንሰጣችሁ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 በ Google Meet ላይ ቀጠሮ ይዘናል፡፡

ስለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ በሙሉ በሚከተለው ሊንክ ተመዝገቡ ፤ እኛም የዌብናሩን አድራሻ በኢሜይላችሁ የምንልክላችሁ ይሆናል፡፡ ስለምትከታተሉን እናመስግናለን፡፡

@kuraztech
@kuraztech


https://docs.google.com/forms/d/10PnVk0KMmrYap18PMdGZDziyBAtJi0BwGNWBJ90d8ig