ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!! በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የቀረቡት አፍሪካ ቲቪ1 አል-ሱናህ ቲቪ ዳዕዋ ቲቪ ሀሚልታን ቲቪ ሐሪማ ቲቪ ጄይሉ ቲቪ ሚንበር ቲቪ ኑር አል-ሁዳ ቲቪ የበረካ ልጆች ቲቪ ዛውያ ቲቪ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው በቅርቡ ኢትዮሳትን ይቀላቀላሉ! በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!! ተጨማሪ መረጃዎችን በቅርቡ እናሳውቃእን!! 130 views18:21