Get Mystery Box with random crypto!

ማያለፋህ ነገር ማይጠቅምህ ነገር ነው የማይከብድህ የሚቀልህ ነገር ምንም ማያደርግልህ ነገር ነው ሳ | ይፈትናል እንጂ ፍቅር ያሸንፋል🇪🇹

ማያለፋህ ነገር ማይጠቅምህ ነገር ነው የማይከብድህ የሚቀልህ ነገር ምንም ማያደርግልህ ነገር ነው
ሳይጥር ሳይቸገር፣ሳይተጋ፣ሳይለፋ ጀግና የተባለ ሰው ፈፅሞ አታገኝም!!